አማርኛ (Amharic)

If your computer is not displaying Amharic text correctly, please consult the Amharic Help Page.

ይህ ድረ ገጽ በሳውዝዋርክ በገልግሎቶች ዙሪያ መረጃ የሚሰጥ ድረ ገጽ በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ምክር ይሰጣል፡፡ እዳ፣ ገንዘብ እና ግብር፣ቤት ማግኘት እና ቤት አልባ መሆን ፣ቅጥር፣ የበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች እና የግብር ዱቤዎች፣ ስደት፣ መገለል፣እቃዎች እና ገልግሎቶች፣ የነዳጅ ዋጋ፣ ቤተሰብ፣ የማህበረሰብ እንክብካቤ፣ የቤት መብት መጣስ ፣ ትምህርት፣ የግል ጉዳት፣ ሕግ፡፡ በድረ ገጹ በቀኝ በኩል በሚገኘው አማካኝነት ነጻ ገለልተኛና ወቅታዊ መረጃ በቀጥታ ከምንጩ በሁሉም ጉዳዮች ላይ ምክር ማግኘት እንደዚሁም ከመንግስት እና ከግል ባለሥልጣን ድረ ገጾች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በሳውዝዋርክ የሚገኙ የምክር ኤጀንሲዎች
(Advice Agencies in Southwark)

የሚፈልጉትን መረጃ በቀጥተኛ መስመር ላይ የማያገኙ ከሆነ የምክር ማእከላት በሕጋዊ መብትዎ ዙሪያ እና ግዴታዎች ምክር፣ መረጃ እናመመሪያ የሚያገኙባቸው ቦታዎች ናቸው፡፡ ከነዚህ መካከል ጠቅለል ያሉ የምክር ማእከላት በየክፍላቸው ነጻ የሆነ ምንም አይነት ቀጠሮ የማያስፈልገው ምክር የሚሰጡ ሲሆን አብዛኛዎቹ በስልክ መስመር ምክር ይሰጣሉ፡፡ ሌሎች የምክር ኤጀንሲዎች ልዩ የሕግ ኣገልግሎት ጉዳዮቹንም የሚጀምሩት ከኤጀንሲዎች በሚያገኙት ዋቢነት ነው፡፡

አንዳንድ ኤጀንሲዎች አማርኛ የሚናገሩ አማካሪዎች ያሏቸው ሲሆን አንዳንዶቹ የማይችሉ ከሆኑ ተርጓሚ ሊያዘጋጁ ይችላሉ፡፡ ልዩ ዝርዝሮች በየኤጀንሲው ስር ተዘርዝሯል፡፡

በሳውዝ ዋርክ የሕግ ምክር መረብ (SLAN) ስር የሚገኙት ሁሉም የምክር ኤጀንሲዎች በ CLS የጥራት መለያ እውቅና የተሰጣቸው ማለትም የሕግ አገልግሎቶች ኮሚሽን የጥራት መስፈርቶችን አሟልቷል ማለት ነው፡፡

Community Legal Service Quality Mark

የብድር ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Debt)

ብላክፍሬርስ የምክር ማእከል (Blackfriars Advice Centre)

አጠቃላይ ምክር ስለ በጎ አድራጎት ድጋፎች፣ስለ ብድር፣ስለ ቤት ማግኘት እና ስለ ግዢ ይሰጣል፡፡በባለሞያ ደሞ ልዩ ምክር ስለ በጎ አድራጎትጎት ጥቅሞች፣ስለብድር እና ቤት ስለማግኘት ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ማእከል አማርኛ ለሚናገሩ ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላል፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ተርጓሚ ይዘው ወደ Cambridge House, 131 Camberwell Road, London SE5 0HF (ሰኞ፣ማክሰኞ፣ ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው በምክር መስመሩን በ 020 7358 7035 (ማክሰኞ፣ ሐሙስ፣ አርብ ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይደውሉ።
ማፑን ይመልክቱ (view map)

በቤት ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጅንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Housing)

ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት (Southwark Refugee Project)

ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በቤት፣ ቅጥር፣ የበጎ አራጎት ጥቅማ ጥቅም ትምህርትና ስልጠና ዙሪያ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት አማርኛ የሚናገር አማካሪ ያቀርባል፡፡ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ 161 Sumner Road, Peckham, London SE15 6JL (ሰኞ እና ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይመጡ፣፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ብላክፍሬርስ የምክር ማእከል (Blackfriars Advice Centre)

አጠቃላይ ምክር ስለ በጎ አድራጎት ድጋፎች፣ስለ ብድር፣ስለ ቤት ማግኘት እና ስለ ግዢ ይሰጣል፡፡በባለሞያ ደሞ ልዩ ምክር ስለ በጎ አድራጎትጎት ጥቅሞች፣ስለብድር እና ቤት ስለማግኘት ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ማእከል አማርኛ ለሚናገሩ ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላል፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ተርጓሚ ይዘው ወደ Cambridge House, 131 Camberwell Road, London SE5 0HF (ሰኞ፣ማክሰኞ፣ ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው በምክር መስመሩን በ 020 7358 7035 (ማክሰኞ፣ ሐሙስ፣ አርብ ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይደውሉ።
ማፑን ይመልክቱ (view map)

በቅጥር ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Employment)

በጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ላይ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Welfare Benefits)

ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት (Southwark Refugee Project)

ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በቤት፣ ቅጥር፣ የበጎ አራጎት ጥቅማ ጥቅም ትምህርትና ስልጠና ዙሪያ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት አማርኛ የሚናገር አማካሪ ያቀርባል፡፡ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ 161 Sumner Road, Peckham, London SE15 6JL (ሰኞ እና ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይመጡ፣፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ብላክፍሬርስ የምክር ማእከል (Blackfriars Advice Centre)

አጠቃላይ ምክር ስለ በጎ አድራጎት ድጋፎች፣ስለ ብድር፣ስለ ቤት ማግኘት እና ስለ ግዢ ይሰጣል፡፡በባለሞያ ደሞ ልዩ ምክር ስለ በጎ አድራጎትጎት ጥቅሞች፣ስለብድር እና ቤት ስለማግኘት ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ማእከል አማርኛ ለሚናገሩ ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላል፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ተርጓሚ ይዘው ወደ Cambridge House, 131 Camberwell Road, London SE5 0HF (ሰኞ፣ማክሰኞ፣ ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው በምክር መስመሩን በ 020 7358 7035 (ማክሰኞ፣ ሐሙስ፣ አርብ ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይደውሉ።
ማፑን ይመልክቱ (view map)

በስደተኝነት ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Immigration)

አፍሮ ኤዥያን የምክር አገልግሎት (Afro Asian Advisory Service)

በስደተኝነት እና ዜግነት ዙሪያ ነጻ የመረጃ አገልግሎት ይሰጣል፡፡የአፍሮሮ ኤዥያ የምክር አገልግሎት አማርኛ የሚናገር ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላል፣፡ የምክር መስመሩን በ 0845 618 5385 (ከሰኞ እስከ አርብ ከ9:00 ጠዋትእስከ 5:00 ከሰዓት) ይደውሉ፡፡ቢሮአችን የሚገኘው በ 53 Addington Square, London SE5 7LB ነው፣፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት (Southwark Refugee Project)

ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በቤት፣ ቅጥር፣ የበጎ አራጎት ጥቅማ ጥቅም ትምህርትና ስልጠና ዙሪያ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት አማርኛ የሚናገር አማካሪ ያቀርባል፡፡ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ 161 Sumner Road, Peckham, London SE15 6JL (ሰኞ እና ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይመጡ፣፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ቤርሞንድሴ የዜጎች ምክር ቢሮ (Bermondsey Citizens Advice Bureau)

በበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ተጠቃሚዎች፣ ቅጥር፣ስለ ቤት ማግኘት፣ስለ ብድር፣ ስለ ጤና፣ትምህርት፣ የማህበረሰብ እንክብካቤ ስደተኝነት እና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ቢሮ አማርኛ የሚናገር ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላF፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ተርጓሚ ይዘው ወደ 8 Market Place, Southwark Park Road, London SE16 3UQ (ማክሰኞ ሐሙስ 10:00 ሰዓት እስከ 12:00 እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው ወደ ምክር መስመሩ በ 0844 499 4134 (ከሰኞእስከ ሐሙስ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይደውሉ፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ፔክሃም የዜጎች ምክር ቢሮ (Peckham Citizens Advice Bureau)

በበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ተጠቃሚዎች፣ ቅጥር፣ስለ ቤት ማግኘት፣ስለብድር፣ ስለ ጤና፣ስለትምህርት፣ ሰለ የማህበረሰብ እንክብካቤክብካቤ፣ ስደተኝነት እና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ ጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ቢሮ አማርኛ የሚናገር አስተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላF፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ቶርጓሚ ይዘው ወደ 97 Peckham High Street, London SE15 5RS (ሰኞ ሮብ ከ 10:00 ሰዓት እስከ 12:00 እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት፣ አርብ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው ወደ ምክር መስመሩ በ 0844 499 4134 (ከሰኞእስከ ሐሙስ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይደውሉ፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

በመገለል ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Discrimination)

በእቃዎች እና አገልግሎቶች ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Goods & Services)

ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት (Southwark Refugee Project)

ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በቤት፣ ቅጥር፣ የበጎ አራጎት ጥቅማ ጥቅም ትምህርትና ስልጠና ዙሪያ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት አማርኛ የሚናገር አማካሪ ያቀርባል፡፡ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ 161 Sumner Road, Peckham, London SE15 6JL (ሰኞ እና ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይመጡ፣፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ቤርሞንድሴ የዜጎች ምክር ቢሮ (Bermondsey Citizens Advice Bureau)

በበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ተጠቃሚዎች፣ ቅጥር፣ስለ ቤት ማግኘት፣ስለ ብድር፣ ስለ ጤና፣ትምህርት፣ የማህበረሰብ እንክብካቤ ስደተኝነት እና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ቢሮ አማርኛ የሚናገር ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላF፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ተርጓሚ ይዘው ወደ 8 Market Place, Southwark Park Road, London SE16 3UQ (ማክሰኞ ሐሙስ 10:00 ሰዓት እስከ 12:00 እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው ወደ ምክር መስመሩ በ 0844 499 4134 (ከሰኞእስከ ሐሙስ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይደውሉ፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ፔክሃም የዜጎች ምክር ቢሮ (Peckham Citizens Advice Bureau)

በበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ተጠቃሚዎች፣ ቅጥር፣ስለ ቤት ማግኘት፣ስለብድር፣ ስለ ጤና፣ስለትምህርት፣ ሰለ የማህበረሰብ እንክብካቤክብካቤ፣ ስደተኝነት እና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ ጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ቢሮ አማርኛ የሚናገር አስተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላF፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ቶርጓሚ ይዘው ወደ 97 Peckham High Street, London SE15 5RS (ሰኞ ሮብ ከ 10:00 ሰዓት እስከ 12:00 እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት፣ አርብ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው ወደ ምክር መስመሩ በ 0844 499 4134 (ከሰኞእስከ ሐሙስ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይደውሉ፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

በነዳጅ ዋጋ ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Fuel Costs)

በቤተሰብ ጉዳዮች ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Family Issues)

በማህበረሰብ ደህንት ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Community Care)

በቤት ውስጥ ብዝበዛዎች ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Domestic Violence)

በትምህርት ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Education)

ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት Southwark Refugee Project

ለስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ በቤት፣ ቅጥር፣ የበጎ አራጎት ጥቅማ ጥቅም ትምህርትና ስልጠና ዙሪያ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ሳውዝ ዋርክ የስደተኞች ፕሮጀክት አማርኛ የሚናገር አማካሪ ያቀርባል፡፡ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ 161 Sumner Road, Peckham, London SE15 6JL (ሰኞ እና ሮብ ከ 10:00 ጠዋት እስከ 12:00 ከሰዓት እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይመጡ፣፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ቤርሞንድሴ የዜጎች ምክር ቢሮ (Bermondsey Citizens Advice Bureau)

በበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ተጠቃሚዎች፣ ቅጥር፣ስለ ቤት ማግኘት፣ስለ ብድር፣ ስለ ጤና፣ትምህርት፣ የማህበረሰብ እንክብካቤ ስደተኝነት እና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ አጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ቢሮ አማርኛ የሚናገር ተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላF፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ተርጓሚ ይዘው ወደ 8 Market Place, Southwark Park Road, London SE16 3UQ (ማክሰኞ ሐሙስ 10:00 ሰዓት እስከ 12:00 እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው ወደ ምክር መስመሩ በ 0844 499 4134 (ከሰኞእስከ ሐሙስ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይደውሉ፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

ፔክሃም የዜጎች ምክር ቢሮ (Peckham Citizens Advice Bureau)

በበጎ አድራጎት ጥቅማ ጥቅሞች ተጠቃሚዎች፣ ቅጥር፣ስለ ቤት ማግኘት፣ስለብድር፣ ስለ ጤና፣ስለትምህርት፣ ሰለ የማህበረሰብ እንክብካቤክብካቤ፣ ስደተኝነት እና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ ጠቃላይ ምክር ይሰጣል፡፡ ይህ ቢሮ አማርኛ የሚናገር አስተርጓሚ ሊያዘጋጅ ይችላF፣፣ ቀጠሮ ለመያዝ እንግሊዝኛ የሚናገር ቶርጓሚ ይዘው ወደ 97 Peckham High Street, London SE15 5RS (ሰኞ ሮብ ከ 10:00 ሰዓት እስከ 12:00 እና ከ 2:00 እስከ 4:00 ከሰዓት፣ አርብ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይምጡ ወይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አድርገው ወደ ምክር መስመሩ በ 0844 499 4134 (ከሰኞእስከ ሐሙስ ከ 10:00 እስከ 12:00) ይደውሉ፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

በግል ጉዳት ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Personal Injury)

አንቶኒ ጎልድ የሕግ አማካሪዎች (Anthony Gold Solicitors)

ቢሮአችን የሚገኘው በ 169 Walworth Road, London SE17 1RW ነው፡፡ ሁለተኛው ቤሮአችን የሚገኘው በ The Counting House, 53 Tooley Street, London SE1 2QN ነው፣፣ምክር የምንሰጥባቸው ዘርፎች ስለ ቤተሰብ፣ቤት ስለማግኘት፣ የህክምና ቸልተኝነት፣ የግል ጉዳት፣ ቅጥር፣ ኑዛዜ እና ኑዛዜን በማረጋገጥ ዙሪያ፡፡እንደየሁኔታዎቹ የሕግ እርዳታ፣ ሕዝባዊ ድጋፍ፣ በተወሰነ ጊዜ በሚከፈል ስምምነቶች ልናደርግ እንችላለን፡፡ ስልክ ቁ. 020 7940 4000 ይደውሉልን እርዳታ መለገሳችንንም ያረጋግጡ፡፡
በ ማፑ Walworth Road office ይመልከቱ፡፡ (view map)
በ ማፑ London Bridge office ይመለክቱ፡፡ (view map)

በሕግ ዙሪያ ምክር የሚሰጡ ኤጀንሲዎች
(Agencies Offering Advice on Public Law)

ፔርስ ጋሊዩኔ የሕግ አማካሪዎች (Pierce Glynn Solicitors)

ቤሮአችን የሚገኘው በ 8 Union Street, London SE1 1SZ ነው፡፡ ምክር የምንሰጥባቸው ዘርፎች የሕዝብና ሰብዓዊ ሕጎች፣ቤት ስለማግኘት፣ ስለ ህበረሰብ እንክብካቤ እና የማህበረሰብ ደህንነት ዙሪያ ነው፡፡የምናስተናግደው በቀጠሮ ብቻ ነው፡፡ እንደየ ሁኔታዎ የሕግ እገዛ ሕዝባዊ ድጋፍና እንደየ ሁኔታውና በቋሚነት በሚከፈለው ውሎች ልንስማማ እንችላለን፡፡ ስለ ጉዳዮት በስልክ ቁ. 020 7407 0007 ይደውሉልን፡፡
ማፑን ይመልክቱ (view map)

የገፁ አናት ላይ (Top of Page)

ለተለዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የሚሰጡ አገልግሎቶች
(Outreach Services for Specific Community Groups)

South East London የስደተኞች ምክር አገልግሎት
(SE London Migrant Advice Service)

የስደተኞች ምክር እና በቅርብ ለመጡ ስደተኞች፣ በተለይም የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ላልሆነ ስዎች ምክር ይሰጣል፣፣

በሳውዝዋርክ ጥገኝነት ጠያቂዎች እለታዊ አገልግሎት የሚያገኙ ማእከል
(Southwark Refugee Advice Project)

ሳውዝዋርክ ደራሽ
(Southwark Reach)

የሳውዝዋርክ ችግረኛ ሕዝቦችን ይርዱ